ራዕያችን | What We Believe

Learn about Christian Missionary Alliance Ethiopian Evangelical Church Learn more

worship-cropped
የእግዚአብሔርን ህልውና የምትለማመድ | Experience the presence of God

mission-cropped
ተልዕኮ ተኮር ህዝብ ያላት | Mission Led Community

gospel-cropped
የምትበዛ ቤተክርስቲያን ማየት | Spread the Gospel and Multiply

Email Subscription

Subscribe to get the latest announcements and event notifications.


  Our Branches

  Join us in fellowship Learn more

  CMAEEC Alexandria

  Pastor: Tariku Eshetu

  Address: 6315 Beulah Street Alexandria, VA 22304

  Service Hours:

  • Monday - Friday, 5:00am-6:00am EST - Prayer meetings
  • Sunday, 11:15am - 2:00pm EST - Main service

  CMAEEC London

  Pastor: Abebe Berhanu

  Address: Quex Road NW6 4PR London, UK

  Service Hours:

  የረኛው መልክት | Message of Hope

  መፀሀፍ ቅዱስ አሁን በምድር ያሉ ሰወች ሁሉ የአዳም ዘር በመሆናቸው ምክንያት ኃጢአተኞች መሆናቸውን ያረጋግጣል ። ሮሜ 5:12-14 የሀጢአት ደሞዝ ደግሞ ሞት ነው። ሮሜ 6:23 ሰው ምንም መልካም ስራ ቢሰራ መልካም ጠባይ ቢኖረው ወይም የሚታመንበት ሃይማኖት ቢኖረውም በኃጢአት ምክንያት ከመጣበት የሞት ፍርድ መዳን አይችልም ። ለዚህ ነው ኢየሱስ ክርስቶስ ኃጢአተኞችን ለማዳን ወደዓለም የመጣው። ይህን ኃጢአተኞችን ለማዳን የመጣውን ጌታ የሚያምን ሁሉ ከፍርድ ነጻ በመሆን የዘላለም ህይወትን እንደሚያገኝ መፀሀፍ ቅዱስ ያረጋግጣል።

  1ጢሞ 1:15-17 ኃጢአተኞችን ሊያድን ክርስቶስ ኢየሱስ ወደ ዓለም መጣ የሚለው ቃል የታመነና ሁሉ እንዲቀበሉት የተገባ ነው፤ ከኃጢአተኞችም ዋና እኔ ነኝ፤ ስለዚህ ግን፥ የዘላለምን ሕይወት ለማግኘት በእርሱ ያምኑ ዘንድ ላላቸው ሰዎች ምሳሌ እንድሆን፥ ኢየሱስ ክርስቶስ ዋና በምሆን በእኔ ላይ ትዕግስቱን ሁሉ ያሳይ ዘንድ፥ ምህረትን አገኘሁ። ብቻውን አምላክ ለሚሆን ለማይጠፋው ለማይታየውም ለዘመናት ንጉሥ ምስጋናና ክብር እስከ ዘላለም ድረስ ይሁን፤ አሜን።

  ስለዚህ ወዳጄ ሆይ እስከ አሁን በምድር ላይ እንዲኖሩ እድል የተሰጥዎት ለዚህ መሆኑን ተግንዝበው ዛሬውኑ ኢየሱስ ክርስቶስን የህይወትዎ ብቸኛ አዳኝ አድርገው በእምነት ይቀበሉና የኅጢአት ይቅርታን በማግኝት የዘላለም ህይወት ተካፋይ ይሁኑ። እንድንበት ዘንድ ከሰማይ በታች ሌላ ስም የለምና!!!!!! ይህንን ውሳኔ ካደረጉና ቀጣይ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ከፈለጉ በሚከተለው ስልክ ቁጥር ያግኙን - (703) 253-8666።

  As the Bible teaches, it proves that all people on earth are sinners because they are descendants of Adam. Romans 5:12-14 And the wages of sin is death. Romans 6:23 No matter how good a person does, no matter how good he is, no matter what religion he believes in, he cannot be saved from death due to sin.

  This is why Jesus Christ came to the world to save sinners. Who came to save this sinner. The Bible confirms that whoever believes in the Lord will be freed from judgment and will receive eternal life. John 3:16 Therefore, my friend, I invite you to realize that this is why you have been given the opportunity to live on earth until now, and by accepting Jesus Christ as the only person in your life by faith, I invite you to receive the forgiveness of your sins and participate in eternal life. For there is no other name under heaven for our salvation!!!!!

  pastor tariku crop

  ታሪኩ እሸቱ | Tariku Eshetu

  Pastor and overseer of Christian Missionary Alliance Ethiopian Evangelical Church