Home » Sunday sermon – January 19, 2025

Sunday sermon - January 19, 2025

Last updated on January 19, 2025 - by Pastor Tariku Eshetu

በወንጌል የተገለጠው የእግዚአብሔር ፅድቅ ዘላለማዊ ወዋስትና

ንባብ ሮሜ8:31-39

ዓላማ

- በወንጌል የተገለጠው የእግዚአብሔር ፅድቅ ዘላለማዊ ዋስትና አለው።
- በወንጌል የተገለጠው ፅድቅ መሰረቱ የክርስቶስ ኢየሱስ ድል አድራጊነትና የማይለወጠው የእግዚአብሔር ፍቅር ነው።
- በወንጌል የተገለጠው የእግዚአብሔር ፅድቅ በክርስቶስ ምልጃ/ መካከለኛነት የተከናወነ ነው።

መግቢያ

በቀደመው ትምህርት በወንጌል የተገለጠው የእግዚአብሔር ፅድቅና የእግዚአብሔርን ዘላለማዊ አላማ በተመለከተ
ተምረን ነበር።በዛሬው ትምህርት ደግሞ ይህ የእግዚአብሔር ዘላለማዊ አላማ ዋስትናው ምን እንደሆነ እንማራለን።

1: የእግዚአብሔር ዘላለማዊ ዓላማ ልዋልዐዊነቱ። ሮሜ 8:31-33

1:1 ማንም ሊቃወመው አይችልም።
1:2 ልጁን ስለ ሁላችን አሳልፎ ለመስጠት አስችሎታል።
1:3 እግዚአብሔርን ብቻ የሚፅድቅ አድርጎታ።

2: የእግዚአብሔር ዘላለማዊ ዓላማ መስረት ምንድ ነው? ሮሜ 8:33-34

2:1 የክርስቶስ ኢየሱስ ሞት ነው
2:2 የክርስቶስ ኢየሱስ ትንሳኤ ነው
2:3 የክርስቶስ ኢየሱስ መክበር ነው።
2:4 የክርስቶስ ኢየሱስ ምልጃ ነው።

3: የእግዚአብሔር ዘላለማዊ አላማ ምክንያት ምንድ ነው? ሮሜ 8:35-39

3:1 በማንኛውም ችግር ውስጥ ስናልፍ አይለወጥም።
3:2 በክርስቶስ ኢየሱስ በኩል የተገለጠ ነው።

ማጠቃለያ

እግዚአብሔር በኃጢአት ምክንያት የጠፋውን ወይም የሞተውን የሰውን ልጅ ያዳነው በድንገት ሳይሆን በዘላለማዊ ሀሳቡና አላማው መሰረት ነው።ምክንያቱም ሰው ህግን በመጠበቅም ሆነ በመልካም ስራው መፀድቅአልቻለምና። ስለዚ እግዚአብሔር በልጁ ሰው መሆንና በቤዛነት ስራው በተገለጠው ፅጋው የራሱን ፅድቅ ቆጠረለት። ይህ የተቆጠረለት ፅድቅ ደግሞ በእግዚአብሔር ሉዐላዊነት፣ በክርስቶስ ማንነትና የቤዛ ስራ እንዲሁም በማይለወጠው የእግዚአብሔር ፍቅር ላይ የተመሰረተና ዘላለማዊ ዋስትና ያለው ነው።በመሆኑም አማኝ አይጠፋም።ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን።

Source: https://cmaeec.com/w...

the cross
Jesus is Lord
John 3:16

Whoever believes in him shall not perish but have eternal life.