የክርስቲያን ሚሽነሪ አሊያንስ የኢትዮጲያውን ቤተክርስቲን አጀማመር

የክርስቲያን ሚሽነሪ አሊያንስ የኢትዮጲያውን ቤተክርስቲያን ማርች 2019 እ.ኤ.አ "ሐልወተ እግዚአብሔርን የምትለማመድ ተልእኮ ተኮር ህዝብ ያላት የምትበዛ ቤተክርስቲን" የሚል ራዕይን ይዛ የተተከለች ቤተክርስቲያን ስትሆን አገልግሎቷም ከሚሽነሪ አሊያንስ ጋር በመተባበር እየፈጸመች ትገኛለች፡፡

ራዕያችን | What We Believe

የእግዚአብሔርን ህልውና የምትለማመድ | Experience the presence of God

ተልዕኮ ተኮር ህብረት ያላት | Mission Led Community

የምትበዛ ቤተክርስቲያን | Spread the Gospel and Multiply