Home » Sunday sermon – March 23, 2025

ከመንፈስ ቅዱስ ጋር መተዋወቅ ያስፈልገናል

Last updated on March 23, 2025 - by Pastor Tariku Eshetu

ትምህርት ሁለት:- ምን እናድርግ?

ዓላማ

- አማኞች ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ለመተዋወቅ የሚስችላቸውን መንፈሳዊ ልምምድ ማመላከት።
- ለአማኞች የፀሎትን እና የቃሉን አስፈላጊነት ማሳሰብ
- ለአማኞች አምልኮ የፕሮግራም መርህ ግብር መፀም አለመሆኑን ማመላከት።

መግቢያ

መፀሀፍ ቅድስ እንደሚያስተምረው አማኞች ከጌታ መንፈስ ቅዱስ ጋር በተለያዩ መንፈሳዊ ልምምዶች አማካይነት ተግባቦት በማድረግ መኖር ይችላሉ።ይህ ከእርሱ ጋር የሚደረግ ተግባቦት ደግሞ ከእግዚአብሔር ጋር የሚኖረንን ወዳጃዊ ግንኙነት እና በመንፈስ ቅዱስ ለመመራት ያለንን ፈቃደኝነት ይወስነዋል። ስለዚህ ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ያለንን መስተጋብር ይሚያሳኩ እና ከእርሱ ጋር አብረን መቆየት የምንችልባቸውን መንፈሳዊና መፀሀፍ ቅዱሳዊ ልምምዶች በዚህ ትምህርት እንመለከታልን።

1: በፀሎት ከመንፈስ ቅዱስ ጋር መወዳጀት። ሮሜ 8:26

1:1 ፀሎት ከእግዚአብሔር ጋር መነጋገር ነው።
1:2 የመንፈስ ቅዱስ ድርሻ በፀሎት ውስጥ
1:3 ወደ ልምምዱ እንዴት እንግባ?

1:2 የመንፈስ ቅዱስ ድርሻ በፀሎት ውስጥ

1:2:1 ድካማችንን ማገዝ
1:2:2 የእግዚአብሔርን ፈቃድ ያሳውቃል
1:2:3 ስለ ቅዱሳን ሁሉ ይማልዳል

1:3 ወደ ልምምዱ እንዴት እንግባ?

1:3:1 የታሰበበት ፅሎት መፀለይ
1:3:2 እርሱን ለመስማት ፀጥታ ማድረግ

2: ቃሉን ማንበብና ማሰላሰል ዮሐ 16:13, 2ጢሞ 3:16

2:1 ቃሉ የእግዚአብሔር መንፈስ አለበት
2:2 የመንፈስ ቅዱስ ስራ
2:3 ወደ ልምምዱ እንዴት እንግባ?

2:1 ቃሉ የእግዚአብሔር መንፈስ አለበት

2:1:1 ለትምህርት ይጠቅመናል
2:1:2 ለተግሳፅ ይጠቅመናል
2:1:3 ልብን ለማቅናት ይጠቅማል
2:1:4 በፅድቅ ላለው ምክር ይጠቅማል

2:2 የመንፈስ ቅዱስ ስራ

2:2:1 ወደ እውነት ይመራናል
2:2:2 የሚሰማውን ይነግረናል
2:2:3 ኢየሱስን ያከብረዋል

2:3 ወደ ልምምዱ እንዴት እንግባ?

2:3:1 ቃሉ በፀሎት ማንበብ
2:3:2 ቃሉን ማሰላሰል

ማጠቃለያ

አማኝ ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ለመተዋወቅ ወይም ከእርሱ ጋር ህብረት በማድረግ መኖር አማኝን በህይወቱ ድል አድራጊ እንዲሆን ያደርገዋል።ስለዚህ ለፀሎትና ለቃሉ ተገቢውን ትኩረት በመስጠት ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ልንተዋወቅ ይገባናል።

Source: https://cmaeec.com/w...

the cross
Jesus is Lord
John 3:16

Whoever believes in him shall not perish but have eternal life.